6 . በዓረፍተነገር ውስጥ የቃል ክፍሎችን ሙያ እንዴት እንለያለን? ፪ አንድን ጽሑፍ አሳጥረን ለመጻፍ ትኩረት የምናደርግባቸው ጉዳች ምን ምን ናቸው? f. በቅርስና በስጦታ እቃዎች መካከል ያለው አንድነትና ልዩነት ምንድን ነው? . የተዘረፉና ያልተመለሱ ቅርሶቻችንን በምን በምን ስልት ተጠቅመን ልናስመልስ እንችላለን? .. የቅርሶችን መጥፋትና መበላሸት እንዴት መቀነስ ይቻላል? 1. ተፈጥሮአዊ ቅርሶች የሚባሉት ምን ዓይነት ቅርሶች ናቸው? ከሀገራችን ተፈጥሮአዊ የቅርስ ሀብቶች ምሳሌ በመጥቀስ ግለጹ፡፡ 7. በአካባቢያችሁ የሚገኝ አንድ የጤና ተቋም በመጎብኘት፣ የተቋሙ የአገልግሎትI ዘርፎች ምን ምን እንደሆኑ፣ በየዘርፎቹ የሚሰጠው አገልግሎት እድገት ምን እንደሚመስልና የተገልጋዮች የተመለከቱ መረጃዎች ሰብስባችሁ የመስክ ዘገባ አቅርቡ፡፡ ፰. “ቅርሶቻችን” በሚል ርዕስ የቀረበላችሁን ምንባብ በሲሦ አሳጥራችሁ እርካታን አቅርቡ፡፡